Products
-
የግንዛቤ ባህሪ ቴራፒ (ሲቢቲ)
Courseአሉታዊ አስተሳሰብሽን በማስተካከል ስሜትሽንና ባህሪሽን መረዳት ጭንቀትን ለመቆጣጠር ወሳኝ እንደሆነ ታውቂያለሽ? ይህን ማወቅሽ ብቻ ሳይሆን ተግባራዊ ማድረግሽም በእናትነት ህይወትሽ ውስጥ ያለውን ጫና ለመቀነስ፣ ከልጆችሽ ጋር ያለሽን ግንኙነት ለማሻሻል እና የአዕምሮ ሰላምሽን ለማግኘት ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
-
በፅናት ከስሜት እና ከአዕምሮ ቁስለት የማገገም ጉዞ
Courseይህንን ኮርስ በመውሰድ ከአዕምሮ ቁስለት በፅናት የማገገምን ጉዞን ይጀምሩ!
-
በራስ የመተማመን ክህሎትን መገንባት
Course5.0 average rating (1 review)ይህንን ኮርስ በመውሰድ የልጅዎን በራስ የመተማመን ክህሎት በየቀኑ ይገንቡ!
500 ብር -
ቁጣን በአግባቡ የማስተናገድ ብቃት ማዳበር
Courseልጆች የቁጣ ስሜትን በአግባቡ እንዲያስተናግዱ ለማስተማር ይህንን ኮርስ ዛሬውኑ ይግዙ!
500 ብር -
ማህበራዊና ስሜታዊ ልህቀትን ማስተማር
Courseማህበራዊ እና ስሜታዊ ልህቀት በሁሉም ቦታ ተፈላጊ ነው፤ ልጅዎን ለመጥቀም ዛሬውኑ ይማሩ!
500 ብር -
መልካም የሆነ የወላጅና የልጅ ግንኙነት መፍጠር
Courseየወላጅና የልጅ መልካም ግንኙነት ልጆች ማንኛውንም ችግር እንዲያልፉ ይረዳል፤ ይህንን ኮርስ ይግዙ!
500 ብር