የወላጅና የልጅ መልካም ግንኙነት ታላቅ ሀይል!
ልጆች ከአራስነት ጀምሮ እራሳቸውን በራሳቸው ማስተዳደር እስከሚችሉበት እድሜ ድረስ የምናውቃቸው እኛ ወላጆች ነን፤ ከኛ በላይ ማን ሊያውቃቸው ማን ሊቀርባቸው ይችላል? ይህን በተፈጥሮ የታደልነውን የእድሜ ልክ ግንኙነት እንዴት መልካም እናድርገው? ልጆቻችን ከኛ ከወላጆቻቸው ጋር የሚኖራቸው ግንኙነት በህይወታቸው ውስጥ ምን ተፅዕኖስ ይኖረዋል?
መግቢያ
ግንኙነት ምንድን ነው
በወላጆች እና በልጆች መካከል ያለ መልካም የሆነ ግንኙነት ምን ማለት ነው
በወላጆች እና በልጆች መካከል ያለ መልካም የሆነ ግንኙነት ለምን አስፈለገ
ለወላጅ እና ለልጅ ግንኙነት የሚያስፈልጉ 3 መርሆች
የምእራፍ ማጠቃለያ ጥያቄ
ጨቅላነት
ህጻንነት
መካከለኛው የ ልጅነት ዘመን
የቅድመ-ትምህርት ቤት ዓመታት
የጉርምስና እድሜ
ወላጆች ከልጆቻቸው ጋ መልካም የሆነ ግንኙነት ለመፍጠር የሚያግዙ ስልቶች
ወላጆች ከልጆቻቸው ጋ መልካም የሆነ ግንኙነት ለመፍጠር የሚያግዙ ስልቶች ቀጣይ. . .
የምእራፍ ማጠቃለያ ጥያቄ
ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ያላቸዉን መልካም የሆነ ግንኙነት እንዴት ማጠንከር ይቻላል
ማጠቃለያ
የምእራፍ ማጠቃለያ ጥያቄ