የኮርስ ይዘት

    1. ቀን 08 ግንዛቤን መልሶ ማዋቀር (Cognitive Restructuring)

    2. ቀን 09 የአሉታዊ አስተሳሰቦች መንስኤ መመርመር

    3. ቀን 10 አማራጭ አመለካከቶችን መፍጠር (Generating Alternative Perspictive)

    4. ቀን 11 ሚዛናዊ አስተሳሰብን መለማመድ (Practicing Balanced Thinking)

    5. ቀን 12 ምክንያታዊ ምላሾችን መፍጠር (Creating Rational Response)

    6. ቀን 13 የሀሳብ ማስታወሻ ደብተር መገንባት (Building Thought-Diary)

    7. ቀን 14 የሳምንት ሁለት ማጠቃለያ

    1. ቀን 15 ቀልበ-ሙሉነትን መረዳት (Understanding Mindfulness)

    2. ቀን 16 በአሁን ጊዜ እና ቦታ ላይ ማተኮር (Cultivating Present Moment Awareness)

    3. ቀን 17 ከፍርድ-ነፃ የሆነ አስተሳሰብ (Non-judgmental Thinking)

    4. ቀን 18 በቀልበ-ሙሉነት መተንፈስን መለማመድ (Practicing Mindful Breathing)

    5. ቀን 19 በጥሞና ሰውነትን መቃኘት (Body Scan Meditation)

    6. ቀን 20 ሁኔታውን ሳይክዱ ነገሮችን መቀበል (Radical Acceptance)

    7. ቀን 21 የሳምንት ሶስት ማጠቃለያ

    1. ቀን 22 የግንዛቤ መልሶ ማዋቀር ክህሎቶችን ማቀናጀት (Integrating Cognitive Restructuring Skills)

    2. ቀን 23 ቀልበ-ሙሉነትን በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥ መተግበር (Applying Mindfulness in Daily Life)

    3. ቀን 24 አስቸጋሪ ሁኔታዎችን እንዳመጣጣቸው በመቀበል መፍታት (Overcoming Challenges with Acceptance)

    4. ቀን 25 ውጥረት ውስጥ የሚከቱ ሁኔታዎችን በቀልበ-ሙሉነት ማስተናገድ (Handling Stressful Situations Mindfully)

    5. ቀን 26 የተማርናቸውን ክህሎቶች በሚገጥሙን ሁኔታዎች ላይ መተግበር (Using Skills in Personal Scenarios)

    6. ቀን 27 ለውጥን እና እድገትን በህይወት ካስቀመጥነው ግብ ጋር በማቀናጀት ወደፊት መጓዝ (Integrating Life plans and moving forward)

    7. ቀን 28 የአንድ ወር የግንዛቤ ባህሪ ቴራፒ ማጠቃለያ (Summarizing One-Month CBT course)